For Students
ፈተና ለመውሰድና ውጤት ለማየት
watch video
- ምትፈልጉትን ፈተና መፈለግና መምረጥ።
- ለ ጥያቄዎች መልስ መምረጥ።
- ስልክ እና PIN-CODE በማስገባት መልሳችሁን Submit ማረግ
- የተፈተናችሁትን ፈተና መፈለግና መምረጥ።
- ስልክ እና PIN-CODE በማስገባት ውጤታችሁን ማየት
- "View Result in Graph" ሚለውን በመጫን ከሌሎች ተማሪዎች አንጻራዊ ውጤት ማወቅ።
Report menu ውስጥ ማንኛውንም አይነት ፈተና ዉጤ በግራፍ በማየት እስካሁን ፈተናውን የወሰዱትን ተማሪቾች ብዛት Max, Min Score መገምገም ያስችላችኋል
አንዳንድ ፈተናዎች ፈተናውን ለመውሰድ ወይም ውጤት ለማየት ተመጣጣኝ ከፍያ ሚጠይቁ ከሆነ "Payments Menu" ውስጥ በተቀመጡት የክፍያ አማራጮች በመጠቀም ክፍያውን በመፈጸመ ለኛ እንዲያሳውቁን
ለበለጠ መረጃ
contact us here